Memeher Dr Zebene Lemma✓ Verified
@memeherdrzebenelemma
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። የአብ ጸጋ የወልድ ቸርነት የመንፈሰ ቅዱስ ሕብረት አንድነት የእመቤታችን ምልጃ ከሁላችን ጋራ ይሁን። ባላችሁበት ሁሉ ሰላመ እግዚአብሔር አይለያችሁ። አገራችንንም አለማችንንም ሰላም ያድርግልን። ይህንን የዩቱብ ቻናል ለምትከታተሉ ሁሉ፡- Memeher Dr Zebene Lemma በሚለው በዚህ ቻናል ላይ፡- የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ስርዓት ትምህርት ይሰጥበታል የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ታሪክ ይነገርበታል ትምህርተ ሃይማኖት፣ ነገረ ቅዱሳን ይሰበክበታል የመንፈሳዊ እድገት፣ ግብረገብነትና ስነምግባር ትምህርትና ምክር ይሰጥበታል እንዲሁም የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ምሥጢር ይፈተትበታል። በተለያዩ አርስተ ጉዳዮች ላይ:- መንፈሳዊ እድገታችንን ከፍ ሊያደርጉ ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ሊጠብቁ አልፎም አገራችን ኢትዮጵያን የበረከት ምድር ሊያደርጉ የሚችሉ መንፈሳዊ ትምህርቶች ታገኙበታላችሁ። ስለዚህ ሰብስክራብ በማድረግ የደዉሉንም ምልክት በመጫን በየእለቱ የሚሰጠው ትምህርት እንዲደርሳችሁ ማድረግ ትችላላችሁ። ለሌሎች ወዳጅ ዘመዶችም በመንገርና በማካፈል ሁላችንም መንፈሳዊ ግዴታችንን እንድንወጣ በእግዚአብሔር ስም እንገልጻለን እንጋብዛለን። የእግዚአብሔር ሰላም ከሁላችህን ጋር ይሁን። Memeher Dr Zebene Lemma የሚለውን የዩቱብ ቻናል ሰብስክራብ በማድረግ ከእግዚአብሔር ጋር የሚያገናኙ መንፈሳዊ ትምህርቶች ማግኝት ይችላሉ። የፌስቡክ ገጻችንንም ይጎብኙ ፎልሎውም ያድርጉን፡- https://www.facebook.com/MemeherDrZebeneLemma ሰላም ለዓለም ሁሉ ይሁንልን አሜን!
Format
Type
/api/banner/UC2LftDBawwecLpCIuGLql-Q?format=webpChannel Info
- Country
- US
- Joined
- Oct 31, 2015
- Keywords
- "MemeherDrZebeneLemma""ZebeneLemma"ZebeneLemma"Ameaningful life"
Download Memeher Dr Zebene Lemma's YouTube Banner
Use banner.yt to download Memeher Dr Zebene Lemma's YouTube banner, channel art, and profile picture in any format. Our API supports WebP (recommended for best compression), AVIF, JPEG, and PNG formats. Choose from preset sizes optimized for desktop, TV, tablet, and mobile, or specify custom dimensions.
Simply use the URL /api/banner/UC2LftDBawwecLpCIuGLql-Q to embed this banner anywhere — in websites, apps, Discord bots, or OBS overlays. No API key required.