Efi G

Efi G✓ Verified

@efivlogs

296.0K subscribers301 videos31.1M views

እንኳን ወደ ኤፊ (Efi G) የዩቲዩብ ቻናል በደህና መጣችሁ! 👋 ዓለምን በቪዲዮ እያስጎበኘኋችሁ፣ አዳዲስ ነገሮችን የምናይበት፣ የምንማርበት እና የምንዝናናበት ልዩ ቦታ ነው! 🌍 የአለም ዙሪያ ጉዞ (Global Travel Vlogs): ከአዲስ አበባ እስከ አውሮፓ (ጣሊያን፣ ስኮትላንድ፣ አልባኒያ፣ ፖላንድ ፣ ስዊዘርላንድ ፣ ጀርመን እና ፈረንሳይ) ያሉ አስደሳች ትዝታዎች እና ጠቃሚ መረጃዎች። በቅርቡ ደግሞ ልዩ የአፍሪካ ጉብኝት (Africa Tour) ይዘን እንመጣለን! 🔥 አስፈሪ ፈተናዎች (Extreme Challenges): በተለያዩ ሀገራት "አስፈሪ" የሚባሉ ጀብዱዎችን እና የድፍረት ፈተናዎችን እየሞከርን እናሳያችኋለን። 🍔 የምግብ ቅምሻ (Food Quest): የሀገራችንን እና የዓለምን ባህላዊ ምግቦች ቅምሻ እንዲሁም አዝናኝ የረሃብ ፈተናዎች። 🎤 የመንገድ ላይ ጥያቄዎች: በለንደን እና በተለያዩ የዓለም ከተሞች በመዘዋወር ሰዎችን የምንጠይቅባቸው አዝናኝ ቆይታዎች። 🎁 ስጦታዎችና ሰርፕራይዞች (Giveaways): ለእናንተ ለውድ ተከታታዮቼ ያለኝን ፍቅር የምገልጽባቸው የገንዘብ እና የቁሳቁስ ስጦታዎች። የቤተሰብ ጊዜያት፣ የግል የህይወት ጉዞዎች እና ልብ የሚነኩ ሰርፕራይዞች። እናንተን እያዝናናን አዳዲስ እውቀቶችን ማካፈል እና ዓለምን በአንድ ላይ መቃኘት ነው። ቪዲዮዎቻችንን ከወደዱት Subscribe በማድረግ እና የደውል ምልክቷን በመጫን የደስተኛው ቤተሰባችን አባል ይሁኑ! 📩 ለማንኛውም ጥያቄ ወይም ስፖንሰርሺፕ Email: [email protected] Instagram: efig_efrem ሰብስክራይብ 😁SUBSCRIBE NOW 😉 🔴 አሁኑኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ የቤተሰባችን አባል ይሁኑ!

Efi G YouTube Banner

Format

Type

/api/banner/UC9pIYArzjO4zqQjOAoFuZAw?format=webp
Download WEBP

Channel Info

Country
GB
Joined
Nov 4, 2019

Download Efi G's YouTube Banner

Use banner.yt to download Efi G's YouTube banner, channel art, and profile picture in any format. Our API supports WebP (recommended for best compression), AVIF, JPEG, and PNG formats. Choose from preset sizes optimized for desktop, TV, tablet, and mobile, or specify custom dimensions.

Simply use the URL /api/banner/UC9pIYArzjO4zqQjOAoFuZAw to embed this banner anywhere — in websites, apps, Discord bots, or OBS overlays. No API key required.