Yilma Hailu ✓ Verified
@yilmahailumedia
ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ በአዲስ አበባ ተወለደ። በአዲስ አበባ አንደኛ እና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን አጠናቆ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ አለ ፈለገ ሰላም የሥነ ጥበብ ትምህርት በ1981ዓ.ም በቀለም ቅብ ለአራት ዓመታት ተከታትሎ ተመረቀ። በአዲስ አበባ ብሔራዊ ሚዚየም፣ በፖሽኪን የባሕል ማእከል ራሻያ ኢንባሲ፣ በአሜሪካ saint Mary Catholic Basilica church art Galley, Downtown Minneapolis art Galleria, Hosmer community የሥዕል ኤግዚብሽን አሳይቷል። ከ17በላይ የመዝሙር አልበሞች አሳትሞል በኢትዮጵያ በርካታ ክፍል ሃገራት በአውሮፓ በአሜሪካ በአፍሪካ በሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤትክርስቲያን ብዙ ዝግጅቶችን አቅርቧል።
Format
Type
/api/banner/UCCmJsdyoCZ3LgM7zAi9BZ9g?format=webpChannel Info
- Country
- US
- Joined
- Oct 11, 2013
- Keywords
- ድንግልማርያምቤተክርስቲያን"ZemariYilmahailu""LikemezemranYilma""Yilma
Download Yilma Hailu 's YouTube Banner
Use banner.yt to download Yilma Hailu 's YouTube banner, channel art, and profile picture in any format. Our API supports WebP (recommended for best compression), AVIF, JPEG, and PNG formats. Choose from preset sizes optimized for desktop, TV, tablet, and mobile, or specify custom dimensions.
Simply use the URL /api/banner/UCCmJsdyoCZ3LgM7zAi9BZ9g to embed this banner anywhere — in websites, apps, Discord bots, or OBS overlays. No API key required.