Paulos Fekadu

Paulos Fekadu

@paulosfekadu

23.6K subscribers193 videos948.5K views

Paul's Pulpit (ምስባከ ጳውሎስ) የጳውሎስ ፈቃዱ አገልግሎት ነው፤ እንዳስፈላጊነቱ ሌሎች የአገልግሎት ተባባሪዎችም ይኖሩታል። “ምስባከ ጳውሎስ” በአገር ውስጥም ሆነ ከአገር ውጭ የሚገኙ ክርስቲያኖችና አብያተ ክርስቲያናት በመጽሐፍ ቅዱሳዊ ዕውቀት እንዲጎለብቱ መትጋትን በዓላማነት አንግቧል። ይህንም ከግብ ለማድረስ የሚያቀርባቸው ዝግጅቶች የሚከተሉት ናቸው፤ • ትምህርታዊ ስብከቶች፣ • የክርስትና መሠረታውያን፣ • የጠንካራ ምንባባት ትርጓሜ • ነገረ መለኮት • ዕቅበተ እምነት • ጥሞና • ጥያቄና መልስ • ልዩ ልዩ ጽሑፎች። “ምስባከ ጳውሎስ” ዩቲዩብን፣ ቴሌግራምን፣ ፌስቡክንና እንዲሁም ዘመኑ ያመጣቸውን ሌሎች የቴክኖሎጂ አማራጮች ለመልእክቱ ማድረሻነት ይጠቀማል። ለበለጠ መረጃ በሚከተሉት አድራሻዎች ይጠቀሙ፡- Telegram:- @poyefekadu ኢሜይል፡- [email protected]

Paulos Fekadu YouTube Banner

Format

Type

/api/banner/UCDDsq3t-V7EpB7qtkNjUl3A?format=webp
Download WEBP

Channel Info

Country
GB
Joined
Jan 29, 2015
Keywords
Paulos"Paul'sPulpit""PaulosFekadu""ምስባከጳውሎስ""ጳውሎስፈቃዱ""ጳውሎስ

Download Paulos Fekadu's YouTube Banner

Use banner.yt to download Paulos Fekadu's YouTube banner, channel art, and profile picture in any format. Our API supports WebP (recommended for best compression), AVIF, JPEG, and PNG formats. Choose from preset sizes optimized for desktop, TV, tablet, and mobile, or specify custom dimensions.

Simply use the URL /api/banner/UCDDsq3t-V7EpB7qtkNjUl3A to embed this banner anywhere — in websites, apps, Discord bots, or OBS overlays. No API key required.

Paulos Fekadu YouTube Banner & Avatar Download | banner.yt