AL Hadra Tube
@alhadratube
አል-ሐድራ መልቲሚዲያ ፕሮዳክሽ በሀገራችን ኢትዮጲያ በባህል እና ቱሪዝም ዘርፍ፤ በኢስላማዊ ታሪካዊ ቅርሶች ላይ ሰፊ ጥናት እና ምርምር በማድረግ ህጋዊ ከሆኖ የቴሌቭዥን ጣቢያዎች ጋር በጋራ በመሆን በሚዲያው ዘርፍ የሚዘግብ የሚዲያ ተቋም ነው። الحضرة لإنتاج الوسائط المتعددة هي مؤسسة إعلامية تعمل على نشر قصة كبار علماء الصوفية الأوائل وتنقل لكم كيف يحتفل مولد سيدنا محمد ﷺ الذي يحتفل به في إثيوبيا عامة Al-Hadra Multimedia Production is a media company that is working to expand it's reach in the media sector by operating in different parts of our country to celebrate the birth of our Prophet ﷺ. #ራዕይ የሀገራችንን ዒስላማዊ ታሪኮች፣ ከሀገርም አልፎ በዓለም አቀፍ ደረጃ የሚያስተላልፍ ትልቅ ሚዲያ መሆን። #ተልዕኮ ሙያዊ ብቃት ባላቸው ወንድም እና እህቶች በመታገዝ ወቅታዊ እና ዘመናዊ ቴክኖሎጂ በመጠቀም ጥራቱን የጠበቀ የቪዲዮ ምስል፣ዶክመንተሪ እንዲሁም ሌሎች ስራዎችን በፍጥነት ማሰራጨት ቁልፍ ተልዕኳችን ሲሆን ለሀገራችን የባህል እና ቱሪዝም እድገት የበኩላችንን አስተዋፆ በማበርከት በኢስላሚክ ሚዲያ ውስጥ ቀዳሚ ሚና መጫወት። ለበለጠ መረጃ Email [email protected] +251911460294 +251944290448 Al Hadra Multimedia Production & Event P.L.C
Format
Type
/api/banner/UCjGhZ8VLygAdj49Nk3QPKkA?format=webpChannel Info
- Country
- US
- Joined
- Jun 19, 2019
- Keywords
- "Alhadira""AlHderaTube""amirhusen""mehamedawel"manzuma
Download AL Hadra Tube's YouTube Banner
Use banner.yt to download AL Hadra Tube's YouTube banner, channel art, and profile picture in any format. Our API supports WebP (recommended for best compression), AVIF, JPEG, and PNG formats. Choose from preset sizes optimized for desktop, TV, tablet, and mobile, or specify custom dimensions.
Simply use the URL /api/banner/UCjGhZ8VLygAdj49Nk3QPKkA to embed this banner anywhere — in websites, apps, Discord bots, or OBS overlays. No API key required.